አስ-ሳጅዳ · 1/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳጅዳ
الم ۝١
Alif-Laaam-Meeem
📖 በአማርኛ
አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አስ-ሳጅዳ

1الم
አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡
2تَنزِيلُ الْكِتَابِ لَا رَيْبَ فِيهِ مِن رَّبِّ الْعَالَمِينَ
የመጽሐፉ መወረድ ጥርጥር የለበትም፡፡ ከዓለማት ጌታ ነው፡፡
3أَمْ يَقُولُونَ افْتَرَاهُ ۚ بَلْ هُوَ الْحَقُّ مِن رَّبِّكَ لِتُنذِرَ قَوْمًا مَّا أَتَاهُم مِّن نَّذِيرٍ مِّن قَبْلِكَ لَعَلَّهُمْ يَهْتَدُونَ
ይልቁንም «ቀጠፈው» ይላሉን? አይደለም፡፡ እርሱ ከጌታህ ዘንድ የሆነ እውነት ነው፡፡ በእርሱ ከአንተ በፊት ከአስፈራሪ (ነቢይ) ያልመጣባቸውን ሕዝቦች ልታስፈራራበት (ያወረደልህ ነው)፡፡ እነርሱ ሊምመሩ ይከጀላልና፡፡
አስ-ሳጅዳቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳጅዳ 1

ሱረቱ አስ-ሳጅዳ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/30 — ሱረቱ አስ-ሳጅዳ السجدة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳጅዳ ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳጅዳ ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳጅዳ mp3, ሱረቱ አስ-ሳጅዳ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers