ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አዝ-ዘልዘላን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (8 አንቀጽ — مدنية). አዝ-ዘልዘላ ስሙ, አዝ-ዘልዘላ ትርጉም, አዝ-ዘልዘላ mp3, አዝ-ዘልዘላ pdf.

ሱረቱ አዝ-ዘልዘላን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
إِذَا زُلْزِلَتِ الْأَرْضُ زِلْزَالَهَا ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤
وَأَخْرَجَتِ الْأَرْضُ أَثْقَالَهَا ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤
وَقَالَ الْإِنسَانُ مَا لَهَا ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤
يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡
بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡
يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡
فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ ۝٨
📖 ትርጉም አንቀጽ 8
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
← 98 አዝ-ዘልዘላ (99/114) 100 →
ማንበብ ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

99الزلزلة Az-Zalzalah 📚 8 አንቀጽ مدنية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers