አል-ሙደተሲር · 39/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
إِلَّا أَصْحَابَ الْيَمِينِ ۝٣٩
Illaaa as haabal yameen
📖 በአማርኛ
የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 37-41 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

37لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَتَقَدَّمَ أَوْ يَتَأَخَّرَ
ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው (አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡
38كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ
ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡
39إِلَّا أَصْحَابَ الْيَمِينِ
የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡
40فِي جَنَّاتٍ يَتَسَاءَلُونَ
(እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ፡፡
41عَنِ الْمُجْرِمِينَ
ከአመጸኞቹ ኹነታ፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
39አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 39

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 39 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 39/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 37–41. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers