አል-ሙደተሲር · 38/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ ۝٣٨
Kullu nafsim bim kasabat raheenah
📖 በአማርኛ
ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 36-40 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

36نَذِيرًا لِّلْبَشَرِ
ለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡
37لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَتَقَدَّمَ أَوْ يَتَأَخَّرَ
ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው (አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡
38كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ
ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡
39إِلَّا أَصْحَابَ الْيَمِينِ
የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡
40فِي جَنَّاتٍ يَتَسَاءَلُونَ
(እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
38አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 38

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 38 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 38/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 36–40. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers