አን-ናዚዓት · 32/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
وَالْجِبَالَ أَرْسَاهَا ۝٣٢
Wal jibala arsaaha
📖 በአማርኛ
ጋራዎችንም አደላደላቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 30-34 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

30وَالْأَرْضَ بَعْدَ ذَٰلِكَ دَحَاهَا
ምድርንም ከዚህ በኋላ ዘረጋት፡፡
31أَخْرَجَ مِنْهَا مَاءَهَا وَمَرْعَاهَا
ውሃዋንና ግጦሿን ከእርሷ አወጣ፡፡
32وَالْجِبَالَ أَرْسَاهَا
ጋራዎችንም አደላደላቸው፡፡
33مَتَاعًا لَّكُمْ وَلِأَنْعَامِكُمْ
ለእናንተና ለእንስሶቻችሁ መጣቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን አደረገ)፡፡
34فَإِذَا جَاءَتِ الطَّامَّةُ الْكُبْرَىٰ
ታላቂቱም መዐት በመጣች ጊዜ፣
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
32አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 32

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 32 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጋራዎችንም አደላደላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 32/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 30–34. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers