ዐበሰ · 13/42
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ዐበሰ
فِي صُحُفٍ مُّكَرَّمَةٍ ۝١٣
Fi suhufim mukar rama
📖 በአማርኛ
በተከበሩ ጽሑፎች ውስጥ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ ዐበሰ

11كَلَّا إِنَّهَا تَذْكِرَةٌ
ተከልከል፡፡ እርሷ ማስገንዘቢያ ናት፡፡
12فَمَن شَاءَ ذَكَرَهُ
የሻም ሰው (ቁርኣኑን) ያስታውሰዋል፡፡
13فِي صُحُفٍ مُّكَرَّمَةٍ
በተከበሩ ጽሑፎች ውስጥ ነው፡፡
14مَّرْفُوعَةٍ مُّطَهَّرَةٍ
ከፍ በተደረገች ንጹሕ በተደረገች (ጽሑፍ ውስጥ ነው)፡፡
15بِأَيْدِي سَفَرَةٍ
በጸሐፊዎቹ (መላእክት) እጆች (ንጹሕ የተደረገች)፡፡
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 13

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በተከበሩ ጽሑፎች ውስጥ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/42 — ሱረቱ ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ዐበሰ ስሙ, ሱረቱ ዐበሰ ትርጉም, ሱረቱ ዐበሰ mp3, ሱረቱ ዐበሰ pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers