ዐበሰ · 14/42
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ዐበሰ
مَّرْفُوعَةٍ مُّطَهَّرَةٍ ۝١٤
Marfoo`atim mutah hara
📖 በአማርኛ
ከፍ በተደረገች ንጹሕ በተደረገች (ጽሑፍ ውስጥ ነው)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ ዐበሰ

12فَمَن شَاءَ ذَكَرَهُ
የሻም ሰው (ቁርኣኑን) ያስታውሰዋል፡፡
13فِي صُحُفٍ مُّكَرَّمَةٍ
በተከበሩ ጽሑፎች ውስጥ ነው፡፡
14مَّرْفُوعَةٍ مُّطَهَّرَةٍ
ከፍ በተደረገች ንጹሕ በተደረገች (ጽሑፍ ውስጥ ነው)፡፡
15بِأَيْدِي سَفَرَةٍ
በጸሐፊዎቹ (መላእክት) እጆች (ንጹሕ የተደረገች)፡፡
16كِرَامٍ بَرَرَةٍ
የተከበሩና ታዛዦች በኾኑት (ጸሐፊዎች እጆች)፡፡
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 14

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከፍ በተደረገች ንጹሕ በተደረገች (ጽሑፍ ውስጥ ነው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/42 — ሱረቱ ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ዐበሰ ስሙ, ሱረቱ ዐበሰ ትርጉም, ሱረቱ ዐበሰ mp3, ሱረቱ ዐበሰ pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers