አድ-ዱሓ · 4/11
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱሓ
وَلَلْآخِرَةُ خَيْرٌ لَّكَ مِنَ الْأُولَىٰ ۝٤
Walal-aakhiratu khairul laka minal-oola
📖 በአማርኛ
መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አድ-ዱሓ

2وَاللَّيْلِ إِذَا سَجَىٰ
በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤
3مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ
ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡
4وَلَلْآخِرَةُ خَيْرٌ لَّكَ مِنَ الْأُولَىٰ
መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡
5وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
6أَلَمْ يَجِدْكَ يَتِيمًا فَآوَىٰ
የቲም ኾነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)፡፡
አድ-ዱሓቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱሓ 4

ሱረቱ አድ-ዱሓ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/11 — ሱረቱ አድ-ዱሓ الضحى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱሓ ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱሓ ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱሓ mp3, ሱረቱ አድ-ዱሓ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers