አድ-ዱሓ · 3/11
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱሓ
مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ ۝٣
Ma wad da`aka rabbuka wa ma qalaa
📖 በአማርኛ
ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አድ-ዱሓ

1وَالضُّحَىٰ
በረፋዱ እምላለሁ፡፡
2وَاللَّيْلِ إِذَا سَجَىٰ
በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤
3مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ
ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡
4وَلَلْآخِرَةُ خَيْرٌ لَّكَ مِنَ الْأُولَىٰ
መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡
5وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
አድ-ዱሓቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱሓ 3

ሱረቱ አድ-ዱሓ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/11 — ሱረቱ አድ-ዱሓ الضحى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱሓ ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱሓ ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱሓ mp3, ሱረቱ አድ-ዱሓ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers