PDF —
8 አንቀጽ Medinan PDF
Built right in your browser — download starts automatically

ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ pdf — አውርድ (አማርኛ)

ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ትርጉም. ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ (Medinan) 8 አንቀጽ.

← አል-በይይናሱረቱ አዝ-ዘልዘላ አል-ዐዲያት →


8 አንቀጽ · Medinan · አማርኛ
bismillah
ﮅﮆﮇﮈﮉ
99:1 ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤
ﮊﮋﮌﮍ
99:2 ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤
ﮎﮏﮐﮑﮒ
99:3 ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤
ﮓﮔﮕﮖ
99:4 በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡
ﮗﮘﮙﮚﮛ
99:5 ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡
ﮜﮝﮞﮟﮠﮡﮢ
99:6 በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡
ﮣﮤﮥﮦﮧﮨﮩ
99:7 የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
ﮪﮫﮬﮭﮮﮯﮰ
99:8 የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers