አል-ሙርሳላት · 9/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَإِذَا السَّمَاءُ فُرِجَتْ ۝٩
Wa izas samaaa`u furijat
📖 በአማርኛ
ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 7-11 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

7إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَاقِعٌ
ያ የምትስፈራሩበት (ትንሣኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው፡፡
8فَإِذَا النُّجُومُ طُمِسَتْ
ከዋክብትም (ብርሃንዋ) በታበሰች ጊዜ፡፡
9وَإِذَا السَّمَاءُ فُرِجَتْ
ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡
10وَإِذَا الْجِبَالُ نُسِفَتْ
ጋራዎችም በተንኮተኮቱ ጊዜ፡፡
11وَإِذَا الرُّسُلُ أُقِّتَتْ
መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
9አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 9

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 9 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 9/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 7–11. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers