አል-ፈትህ · 1/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈትህ
إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا ۝١
Innaa fatahnaa laka Fatham Mubeenaa
📖 በአማርኛ
እኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-ፈትህ

1إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا
እኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡
2لِّيَغْفِرَ لَكَ اللَّهُ مَا تَقَدَّمَ مِن ذَنبِكَ وَمَا تَأَخَّرَ وَيُتِمَّ نِعْمَتَهُ عَلَيْكَ وَيَهْدِيَكَ صِرَاطًا مُّسْتَقِيمًا
አላህ ከኃጢአትህ ያለፈውንና የሚመጣውን ላንተ ሊምር ጸጋውንም ባንተ ላይ ሊሞላ ቀጥተኛውንም መንገድ ሊመራህ (ከፈተልህ)፡፡
3وَيَنصُرَكَ اللَّهُ نَصْرًا عَزِيزًا
አላህ ብርቱን እርዳታ ሊረዳህም (ከፈተልህ)፡፡
አል-ፈትህቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MedinanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈትህ 1

ሱረቱ አል-ፈትህ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/29 — ሱረቱ አል-ፈትህ الفتح (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈትህ ስሙ, ሱረቱ አል-ፈትህ ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈትህ mp3, ሱረቱ አል-ፈትህ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers