አል-ሙዝዘሚል · 2/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል
قُمِ اللَّيْلَ إِلَّا قَلِيلًا ۝٢
Qumil laila illaa qaleelaa
📖 በአማርኛ
ሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል

1يَا أَيُّهَا الْمُزَّمِّلُ
አንተ ተከናናቢው ሆይ፡፡
2قُمِ اللَّيْلَ إِلَّا قَلِيلًا
ሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡
3نِّصْفَهُ أَوِ انقُصْ مِنْهُ قَلِيلًا
ግማሹን (ቁም)፤ ወይም ከርሱ ጥቂትን ቀንስ፡፡
4أَوْ زِدْ عَلَيْهِ وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا
ወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡
አል-ሙዝዘሚልቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙዝዘሚል 2

ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/20 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል المزمل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ስሙ, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል mp3, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers