አል-ኢንሺቃቅ · 8/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
فَسَوْفَ يُحَاسَبُ حِسَابًا يَسِيرًا ۝٨
Fasawfa yuhaasabu hi saabai yaseeraa
📖 በአማርኛ
በእርግጥ ቀላልን ምርመራ ይመረመራል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

6يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ إِنَّكَ كَادِحٌ إِلَىٰ رَبِّكَ كَدْحًا فَمُلَاقِيهِ
አንተ ሰው ሆይ! አንተ ጌታህን (በሞት) እስከምትገናኝ ድረስ ልፋትን ለፊ ነህ፤ ተገናኚውም ነህ፡፡
7فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ
መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ፤
8فَسَوْفَ يُحَاسَبُ حِسَابًا يَسِيرًا
በእርግጥ ቀላልን ምርመራ ይመረመራል፡፡
9وَيَنقَلِبُ إِلَىٰ أَهْلِهِ مَسْرُورًا
ወደ ቤተሰቦቹም ተደሳች ኾኖ ይመለሳል፡፡
10وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ وَرَاءَ ظَهْرِهِ
መጽሐፉን በጀርባው ኋላ የተሰጠ ሰውማ፤
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 8

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእርግጥ ቀላልን ምርመራ ይመረመራል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers