አል-ኢንሺቃቅ · 7/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ ۝٧
Fa ammaa man ootiya kitaabahoo biyameenih
📖 በአማርኛ
መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

5وَأَذِنَتْ لِرَبِّهَا وَحُقَّتْ
ለጌታዋም በሰማች ጊዜ፤ (መስማት) ተገባትም፤ (ሰው ሁሉ ሥራውን ይገናኛል)፡፡
6يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ إِنَّكَ كَادِحٌ إِلَىٰ رَبِّكَ كَدْحًا فَمُلَاقِيهِ
አንተ ሰው ሆይ! አንተ ጌታህን (በሞት) እስከምትገናኝ ድረስ ልፋትን ለፊ ነህ፤ ተገናኚውም ነህ፡፡
7فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ
መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ፤
8فَسَوْفَ يُحَاسَبُ حِسَابًا يَسِيرًا
በእርግጥ ቀላልን ምርመራ ይመረመራል፡፡
9وَيَنقَلِبُ إِلَىٰ أَهْلِهِ مَسْرُورًا
ወደ ቤተሰቦቹም ተደሳች ኾኖ ይመለሳል፡፡
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 7

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ፤

ሱረቱ አንቀጽ 7/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers