አል-ኢንሺቃቅ · 9/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
وَيَنقَلِبُ إِلَىٰ أَهْلِهِ مَسْرُورًا ۝٩
Wa yanqalibu ilaaa ahlihee masrooraa
📖 በአማርኛ
ወደ ቤተሰቦቹም ተደሳች ኾኖ ይመለሳል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 7-11 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

7فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ
መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ፤
8فَسَوْفَ يُحَاسَبُ حِسَابًا يَسِيرًا
በእርግጥ ቀላልን ምርመራ ይመረመራል፡፡
9وَيَنقَلِبُ إِلَىٰ أَهْلِهِ مَسْرُورًا
ወደ ቤተሰቦቹም ተደሳች ኾኖ ይመለሳል፡፡
10وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ وَرَاءَ ظَهْرِهِ
መጽሐፉን በጀርባው ኋላ የተሰጠ ሰውማ፤
11فَسَوْفَ يَدْعُو ثُبُورًا
(ዋ! ጥፋቴ በማለት) ጥፋትን በእርግጥ ይጠራል፡፡
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
9አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 9

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 9 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ቤተሰቦቹም ተደሳች ኾኖ ይመለሳል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 9/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 7–11. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers