አል-ዋቂዐ · 22/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَحُورٌ عِينٌ ۝٢٢
Wa hoorun`een
📖 በአማርኛ
ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 20-24 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

20وَفَاكِهَةٍ مِّمَّا يَتَخَيَّرُونَ
ከሚመርጡትም ዓይነት በእሸቶች፡፡
21وَلَحْمِ طَيْرٍ مِّمَّا يَشْتَهُونَ
ከሚሹትም በኾነ የበራሪ ሥጋ (ይዞሩባቸዋል)፡፡
22وَحُورٌ عِينٌ
ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡
23كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ
ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡
24جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
22አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 22

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 22 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 22/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 20–24. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers