አል-ዋቂዐ · 23/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ ۝٢٣
Ka amsaalil lu`lu`il maknoon
📖 በአማርኛ
ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

21وَلَحْمِ طَيْرٍ مِّمَّا يَشْتَهُونَ
ከሚሹትም በኾነ የበራሪ ሥጋ (ይዞሩባቸዋል)፡፡
22وَحُورٌ عِينٌ
ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡
23كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ
ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡
24جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡
25لَا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا تَأْثِيمًا
በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 23

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers