አል-ዋቂዐ · 29/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَطَلْحٍ مَّنضُودٍ ۝٢٩
Wa talhim mandood
📖 በአማርኛ
(ፍሬው) በተነባበረ በሙዝ ዛፍም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 27-31 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

27وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!
28فِي سِدْرٍ مَّخْضُودٍ
በተቀፈቀፈ (እሾህ በሌለው) ቁርቁራ ውስጥ ናቸው፡፡
29وَطَلْحٍ مَّنضُودٍ
(ፍሬው) በተነባበረ በሙዝ ዛፍም፡፡
30وَظِلٍّ مَّمْدُودٍ
በተዘረጋ ጥላ ሥርም፡፡
31وَمَاءٍ مَّسْكُوبٍ
በሚንቧቧ ውሃ አጠገብም፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
29አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 29

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 29 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ፍሬው) በተነባበረ በሙዝ ዛፍም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 29/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 27–31. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers