አል-ቀላም · 1/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
ن ۚ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَ ۝١
Noon; walqalami wa maa yasturoon
📖 በአማርኛ
ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-ቀላም

1ن ۚ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَ
ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡
2مَا أَنتَ بِنِعْمَةِ رَبِّكَ بِمَجْنُونٍ
አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡
3وَإِنَّ لَكَ لَأَجْرًا غَيْرَ مَمْنُونٍ
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 1

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers