አል-ቀላም · 2/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
مَا أَنتَ بِنِعْمَةِ رَبِّكَ بِمَجْنُونٍ ۝٢
Maa anta bini`mati Rabbika bimajnoon
📖 በአማርኛ
አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አል-ቀላም

1ن ۚ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَ
ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡
2مَا أَنتَ بِنِعْمَةِ رَبِّكَ بِمَجْنُونٍ
አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡
3وَإِنَّ لَكَ لَأَجْرًا غَيْرَ مَمْنُونٍ
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡
4وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ
አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 2

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers