አል-ሙደተሲር · 10/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
عَلَى الْكَافِرِينَ غَيْرُ يَسِيرٍ ۝١٠
Alal kaafireena ghayru yaseer
📖 በአማርኛ
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

8فَإِذَا نُقِرَ فِي النَّاقُورِ
በቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡
9فَذَٰلِكَ يَوْمَئِذٍ يَوْمٌ عَسِيرٌ
ይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡
10عَلَى الْكَافِرِينَ غَيْرُ يَسِيرٍ
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡
11ذَرْنِي وَمَنْ خَلَقْتُ وَحِيدًا
አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡
12وَجَعَلْتُ لَهُ مَالًا مَّمْدُودًا
ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 10

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers