አል-ሙደተሲር · 11/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
ذَرْنِي وَمَنْ خَلَقْتُ وَحِيدًا ۝١١
Zamee wa man khalaqtu waheedaa
📖 በአማርኛ
አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

9فَذَٰلِكَ يَوْمَئِذٍ يَوْمٌ عَسِيرٌ
ይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡
10عَلَى الْكَافِرِينَ غَيْرُ يَسِيرٍ
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡
11ذَرْنِي وَمَنْ خَلَقْتُ وَحِيدًا
አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡
12وَجَعَلْتُ لَهُ مَالًا مَّمْدُودًا
ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡
13وَبَنِينَ شُهُودًا
(በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 11

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers