አል-ሙርሳላት · 13/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
لِيَوْمِ الْفَصْلِ ۝١٣
Li yawmil Fasl
📖 በአማርኛ
ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

11وَإِذَا الرُّسُلُ أُقِّتَتْ
መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡
12لِأَيِّ يَوْمٍ أُجِّلَتْ
ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤
13لِيَوْمِ الْفَصْلِ
ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡
14وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الْفَصْلِ
የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
15وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 13

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers