አል-ሙርሳላት · 14/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الْفَصْلِ ۝١٤
Wa maaa adraaka maa yawmul fasl
📖 በአማርኛ
የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

12لِأَيِّ يَوْمٍ أُجِّلَتْ
ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤
13لِيَوْمِ الْفَصْلِ
ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡
14وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الْفَصْلِ
የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
15وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
16أَلَمْ نُهْلِكِ الْأَوَّلِينَ
የፊተኞቹን (ሕዝቦች) አላጠፋንምን?
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 14

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?

ሱረቱ አንቀጽ 14/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers