አል-ሙርሳላት · 12/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
لِأَيِّ يَوْمٍ أُجِّلَتْ ۝١٢
Li ayyi yawmin ujjilat
📖 በአማርኛ
ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

10وَإِذَا الْجِبَالُ نُسِفَتْ
ጋራዎችም በተንኮተኮቱ ጊዜ፡፡
11وَإِذَا الرُّسُلُ أُقِّتَتْ
መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡
12لِأَيِّ يَوْمٍ أُجِّلَتْ
ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤
13لِيَوْمِ الْفَصْلِ
ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡
14وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الْفَصْلِ
የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 12

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤

ሱረቱ አንቀጽ 12/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers