አት-ተክዊር · 15/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
فَلَا أُقْسِمُ بِالْخُنَّسِ ۝١٥
Falaaa uqsimu bil khunnas
📖 በአማርኛ
ተመላሾችም በኾኑት (ዐዋድያት) እምላለሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አት-ተክዊር

13وَإِذَا الْجَنَّةُ أُزْلِفَتْ
ገነትም በተቀረበች ጊዜ፤
14عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا أَحْضَرَتْ
ነፍስ ሁሉ (ከሥራ) ያቀረበችውን ታውቃለች፤
15فَلَا أُقْسِمُ بِالْخُنَّسِ
ተመላሾችም በኾኑት (ዐዋድያት) እምላለሁ፡፡
16الْجَوَارِ الْكُنَّسِ
ኺያጆች ገቢዎች በኾኑት (ከዋክብት)፡፡
17وَاللَّيْلِ إِذَا عَسْعَسَ
በሌሊቱም (ጨለማውን) በጠነሰሰ ጊዜ፤
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 15

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ተመላሾችም በኾኑት (ዐዋድያት) እምላለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers