አት-ተክዊር · 16/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
الْجَوَارِ الْكُنَّسِ ۝١٦
Al jawaaril kunnas
📖 በአማርኛ
ኺያጆች ገቢዎች በኾኑት (ከዋክብት)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አት-ተክዊር

14عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا أَحْضَرَتْ
ነፍስ ሁሉ (ከሥራ) ያቀረበችውን ታውቃለች፤
15فَلَا أُقْسِمُ بِالْخُنَّسِ
ተመላሾችም በኾኑት (ዐዋድያት) እምላለሁ፡፡
16الْجَوَارِ الْكُنَّسِ
ኺያጆች ገቢዎች በኾኑት (ከዋክብት)፡፡
17وَاللَّيْلِ إِذَا عَسْعَسَ
በሌሊቱም (ጨለማውን) በጠነሰሰ ጊዜ፤
18وَالصُّبْحِ إِذَا تَنَفَّسَ
በንጋቱም (በብርሃን) በተነፈሰ ጊዜ፤ (እምላለሁ)፡፡
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 16

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ኺያጆች ገቢዎች በኾኑት (ከዋክብት)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers