አት-ተክዊር · 14/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا أَحْضَرَتْ ۝١٤
Alimat nafsum maaa ahdarat
📖 በአማርኛ
ነፍስ ሁሉ (ከሥራ) ያቀረበችውን ታውቃለች፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አት-ተክዊር

12وَإِذَا الْجَحِيمُ سُعِّرَتْ
ገሀነምም በተነደደች ጊዜ፤
13وَإِذَا الْجَنَّةُ أُزْلِفَتْ
ገነትም በተቀረበች ጊዜ፤
14عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا أَحْضَرَتْ
ነፍስ ሁሉ (ከሥራ) ያቀረበችውን ታውቃለች፤
15فَلَا أُقْسِمُ بِالْخُنَّسِ
ተመላሾችም በኾኑት (ዐዋድያት) እምላለሁ፡፡
16الْجَوَارِ الْكُنَّسِ
ኺያጆች ገቢዎች በኾኑት (ከዋክብት)፡፡
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 14

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ነፍስ ሁሉ (ከሥራ) ያቀረበችውን ታውቃለች፤

ሱረቱ አንቀጽ 14/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers