አል-ኢንሺቃቅ · 2/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
وَأَذِنَتْ لِرَبِّهَا وَحُقَّتْ ۝٢
Wa azinat li Rabbihaa wa huqqat
📖 በአማርኛ
ለጌታዋም (ትዕዛዝ) በሰማች ጊዜ፤ (ልትሰማ) ተገባትም፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

1إِذَا السَّمَاءُ انشَقَّتْ
ሰማይ በተቀደደች ጊዜ፤
2وَأَذِنَتْ لِرَبِّهَا وَحُقَّتْ
ለጌታዋም (ትዕዛዝ) በሰማች ጊዜ፤ (ልትሰማ) ተገባትም፤
3وَإِذَا الْأَرْضُ مُدَّتْ
ምድርም በተለጠጠች ጊዜ፤
4وَأَلْقَتْ مَا فِيهَا وَتَخَلَّتْ
በውስጧ ያለውንም ሁሉ በጣለችና ባዶ በኾነች ጊዜ፤
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 2

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለጌታዋም (ትዕዛዝ) በሰማች ጊዜ፤ (ልትሰማ) ተገባትም፤

ሱረቱ አንቀጽ 2/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers