አል-ቡሩጅ · 6/22
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቡሩጅ
إِذْ هُمْ عَلَيْهَا قُعُودٌ ۝٦
Iz hum `alaihaa qu`ood
📖 በአማርኛ
እነርሱ በርሷ (አፋፍ) ላይ ተቀማጮች በኾኑ ጊዜ፤ (ተረገሙ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ቡሩጅ

4قُتِلَ أَصْحَابُ الْأُخْدُودِ
የጉድቡ ባለቤቶች ተረገሙ፡፡
5النَّارِ ذَاتِ الْوَقُودِ
የማገዶ ባለቤት የኾነቺው እሳት (ባለቤቶች)፡፡
6إِذْ هُمْ عَلَيْهَا قُعُودٌ
እነርሱ በርሷ (አፋፍ) ላይ ተቀማጮች በኾኑ ጊዜ፤ (ተረገሙ)፡፡
7وَهُمْ عَلَىٰ مَا يَفْعَلُونَ بِالْمُؤْمِنِينَ شُهُودٌ
እነርሱም በምእምናኖቹ በሚሠሩት (ማሰቃየት) ላይ መስካሪዎች ናቸው፡፡
8وَمَا نَقَمُوا مِنْهُمْ إِلَّا أَن يُؤْمِنُوا بِاللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَمِيدِ
ከእነርሱም በአላህ አሸናፊው፣ ምስጉኑ በኾነው (ጌታ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡
አል-ቡሩጅቁርአን ማውጫ
22አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቡሩጅ 6

ሱረቱ አል-ቡሩጅ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱ በርሷ (አፋፍ) ላይ ተቀማጮች በኾኑ ጊዜ፤ (ተረገሙ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/22 — ሱረቱ አል-ቡሩጅ البروج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቡሩጅ ስሙ, ሱረቱ አል-ቡሩጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቡሩጅ mp3, ሱረቱ አል-ቡሩጅ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers