አት-ተውባ · 40/129
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተውባ
إِلَّا تَنصُرُوهُ فَقَدْ نَصَرَهُ اللَّهُ إِذْ أَخْرَجَهُ الَّذِينَ كَفَرُوا ثَانِيَ اثْنَيْنِ إِذْ هُمَا فِي الْغَارِ إِذْ يَقُولُ لِصَاحِبِهِ لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا ۖ فَأَنزَلَ اللَّهُ سَكِينَتَهُ عَلَيْهِ وَأَيَّدَهُ بِجُنُودٍ لَّمْ تَرَوْهَا وَجَعَلَ كَلِمَةَ الَّذِينَ كَفَرُوا السُّفْلَىٰ ۗ وَكَلِمَةُ اللَّهِ هِيَ الْعُلْيَا ۗ وَاللَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ ۝٤٠
Illaa tansuroohu faqad nasarahul laahu iz akhrajahul lazeena kafaroo saaniyasnaini iz humaa filghaari iz yaqoolu lisaahibihee la tahzan innnal laaha ma`anaa fa anzalallaahu sakeenatahoo `alaihi wa aiyadahoo bijunoodil lam tarawhaa wa ja`ala kalimatal lazeena kafarus suflaa; wa Kalimatul laahi hiyal `ulyaa; wallaahu `Azeezun Hakeem
📖 በአማርኛ
(ነቢዩን) ባትረዱት እነዚያ የካዱት ሕዝቦች የሁለት (ሰዎች) ሁለተኛ ኾኖ (ከመካ) ባወጡት ጊዜ አላህ በእርግጥ ረድቶታል፡፡ ሁለቱም በዋሻው ሳሉ ለጓደኛው አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነውና ባለ ጊዜ አላህም መረጋጋትን በእርሱ ላይ አወረደ፡፡ ባላያችኋቸውም ሰራዊት አበረታው፡፡ የእነዚያንም የካዱትን ሰዎች ቃል ዝቅተኛ አደረገ፡፡ የአላህም ቃል ለእርሷ ከፍተኛ ናት፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00
📜

ትርጉም — Tafsir

የቃላት ማብራሪያ፦

  • إِلَّا تَنصُرُوهُ፦ እናንተ (ሙእሚኖች) እርሱን (ነቢዩን) ካልረዳችሁት፣ ከረዱት ጋር ካልወጣችሁ።
  • ثَانِيَ اثْنَيْنِ፦ ከሁለት ሰዎች ሁለተኛው፤ ማለትም ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እና አቡ በክር (ረ.ዐ)።
  • الْغَارِ፦ በመካ ከሚገኘው የሰውር ተራራ ላይ ያለው ዋሻ።
  • سَكِينَتَهُ፦ እርሱ የላከው ሰላምና መረጋጋት።
  • جُنُودٍ لَّمْ تَرَوْهَا፦ ያላያችኋቸው ሰራዊቶች፤ እነሱም መላእክት ናቸው።
  • كَلِمَةَ الَّذِينَ كَفَرُوا፦ የካፊሮቹ ንግግር፤ ማለትም ወደ ኩፍር የሚጠራው ጥሪያቸው።
  • السُّفْلَى፦ ዝቅተኛው፣ የተዋረደው፣ የተሸነፈው።
  • كَلِمَةُ اللَّهِ፦ የአላህ ንግግር፤ ማለትም ወደ ኢማን የሚጠራው ጥሪው።
  • الْعُلْيَا፦ ከፍተኛው፣ የላቀው።
  • عَزِيزٌ፦ አሸናፊ፣ የማይተላለፍ፣ በኃይሉ ሁሉን የሚችል።
  • حَكِيمٌ፦ ጥበበኛ፣ በሁሉም ነገር ጥበብ ያለው።

የአንቀጹ ትርጉምና ማብራሪያ፦

እናንተ ሙእሚኖች ሆይ! ነቢዩን (ሶ.ዐ.ወ) ካልረዳችሁት፣ ወደ ጂሃድ ካልተጠራችሁበት ጊዜ ካልተላካችሁት፣ አላህ ከእናንተ ያለ ረዳት ሆኖ በራሱ ችሎታ ረድቶታል። ያም የሆነው ካፊሮቹ ከመካ ሲያስወጡት፣ እርሱና አቡ በክር ሁለት ብቻ ሆነው፣ ሶስተኛ የሌላቸው ሆነው በሰውር ተራራ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው በነበሩበት ጊዜ ነው። ካፊሮቹ እነርሱን ፍለጋ ሲዞሩ፣ አቡ በክር በጣም ሲፈራና ሲያዝን ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለባልደረባው አሉት፦ "አትዘን፤ አላህ ከእኛ ጋር ነው።" ማለትም በእርዳታውና በመከላከሉ ከእኛ ጋር ነው። ከዚያም አላህ በነቢዩ ልብ ውስጥ



📜 አንቀጽ 38-42 — ሱረቱ አት-ተውባ

38يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا مَا لَكُمْ إِذَا قِيلَ لَكُمُ انفِرُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ اثَّاقَلْتُمْ إِلَى الْأَرْضِ ۚ أَرَضِيتُم بِالْحَيَاةِ الدُّنْيَا مِنَ الْآخِرَةِ ۚ فَمَا مَتَاعُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا فِي الْآخِرَةِ إِلَّا قَلِيلٌ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህ መንገድ (ለመታገል) ውጡ በተባላችሁ ጊዜ ወደ ምድር የምትወዘፉት ለእናንተ ምን አላችሁ የቅርቢቱን ሕይወት ከመጨረሻይቱ ይበልጥ ወደዳችሁን የቅርቢቱም ሕይወት ጥቅም በመጨረሻይቱ (አንጻር) ጥቂት እንጂ አይደለም፡፡
39إِلَّا تَنفِرُوا يُعَذِّبْكُمْ عَذَابًا أَلِيمًا وَيَسْتَبْدِلْ قَوْمًا غَيْرَكُمْ وَلَا تَضُرُّوهُ شَيْئًا ۗ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
ለዘመቻ ባትወጡ (አላህ) አሳማሚን ቅጣት ይቀጣችኋል፡፡ ከእናንተ ሌላ የኾኑንም ሕዝቦች ይለውጣል፡፡ በምንም አትጎዱትምም፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
40إِلَّا تَنصُرُوهُ فَقَدْ نَصَرَهُ اللَّهُ إِذْ أَخْرَجَهُ الَّذِينَ كَفَرُوا ثَانِيَ اثْنَيْنِ إِذْ هُمَا فِي الْغَارِ إِذْ يَقُولُ لِصَاحِبِهِ لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا ۖ فَأَنزَلَ اللَّهُ سَكِينَتَهُ عَلَيْهِ وَأَيَّدَهُ بِجُنُودٍ لَّمْ تَرَوْهَا وَجَعَلَ كَلِمَةَ الَّذِينَ كَفَرُوا السُّفْلَىٰ ۗ وَكَلِمَةُ اللَّهِ هِيَ الْعُلْيَا ۗ وَاللَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ
(ነቢዩን) ባትረዱት እነዚያ የካዱት ሕዝቦች የሁለት (ሰዎች) ሁለተኛ ኾኖ (ከመካ) ባወጡት ጊዜ አላህ በእርግጥ ረድቶታል፡፡ ሁለቱም በዋሻው ሳሉ ለጓደኛው አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነውና ባለ ጊዜ አላህም መረጋጋትን በእርሱ ላይ አወረደ፡፡ ባላያችኋቸውም ሰራዊት አበረታው፡፡ የእነዚያንም የካዱትን ሰዎች ቃል ዝቅተኛ አደረገ፡፡ የአላህም ቃል ለእርሷ ከፍተኛ ናት፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
41انفِرُوا خِفَافًا وَثِقَالًا وَجَاهِدُوا بِأَمْوَالِكُمْ وَأَنفُسِكُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
ቀላሎችም ከባዶችም ኾናችሁ ዝመቱ፡፡ በአላህም መንገድ በገንዘቦቻችሁ በነፍሶቻችሁም ታገሉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
42لَوْ كَانَ عَرَضًا قَرِيبًا وَسَفَرًا قَاصِدًا لَّاتَّبَعُوكَ وَلَٰكِن بَعُدَتْ عَلَيْهِمُ الشُّقَّةُ ۚ وَسَيَحْلِفُونَ بِاللَّهِ لَوِ اسْتَطَعْنَا لَخَرَجْنَا مَعَكُمْ يُهْلِكُونَ أَنفُسَهُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ إِنَّهُمْ لَكَاذِبُونَ
(የጠራህባቸው ነገር) ቅርብ ጥቅምና መካከለኛ ጉዞ በኾነ ኖሮ በተከተሉህ ነበር፡፡ ግን በነሱ ላይ መንገዲቱ ራቀችባቸው፡፡ «በቻልንም ኖሮ ከእናንተ ጋር በወጣን ነበር» ሲሉ በአላህ ይምላሉ፡፡ ነፍሶቻቸውን ያጠፋሉ፡፡ አላህም እነሱ ውሸታሞች መኾናቸውን በእርግጥ ያውቃል፡፡
አት-ተውባቁርአን ማውጫ
129አንቀጽ
MedinanRevelation
40አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተውባ 40

ሱረቱ አት-ተውባ አንቀጽ 40 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ነቢዩን) ባትረዱት እነዚያ የካዱት ሕዝቦች የሁለት (ሰዎች) ሁለተኛ ኾኖ (ከመካ)…

ሱረቱ አንቀጽ 40/129 — ሱረቱ አት-ተውባ التوبة (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተውባ ስሙ, ሱረቱ አት-ተውባ ትርጉም, ሱረቱ አት-ተውባ mp3, ሱረቱ አት-ተውባ pdf. አንቀጽ 38–42. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Sunday, October 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers