ጣሀ · 29/135
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ጣሀ
وَاجْعَل لِّي وَزِيرًا مِّنْ أَهْلِي ۝٢٩
Waj`al lee wazeeram min ahlee
📖 በአማርኛ
«ከቤተሰቦቼም ለእኔ ረዳትን አድርግልኝ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 27-31 — ሱረቱ ጣሀ

27وَاحْلُلْ عُقْدَةً مِّن لِّسَانِي
«ከምላሴም መኮላተፍን ፍታልኝ፡፡
28يَفْقَهُوا قَوْلِي
«ንግግሬን ያውቃሉና፡፡
29وَاجْعَل لِّي وَزِيرًا مِّنْ أَهْلِي
«ከቤተሰቦቼም ለእኔ ረዳትን አድርግልኝ፡፡
30هَارُونَ أَخِي
«ሃሩንን ወንድሜን፡፡
31اشْدُدْ بِهِ أَزْرِي
«ኅይሌን በእርሱ አበርታልኝ፡፡
ጣሀቁርአን ማውጫ
135አንቀጽ
MeccanRevelation
29አንቀጽ

ትርጉም — ጣሀ 29

ሱረቱ ጣሀ አንቀጽ 29 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከቤተሰቦቼም ለእኔ ረዳትን አድርግልኝ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 29/135 — ሱረቱ ጣሀ طه (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ጣሀ ስሙ, ሱረቱ ጣሀ ትርጉም, ሱረቱ ጣሀ mp3, ሱረቱ ጣሀ pdf. አንቀጽ 27–31. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers