ጣሀ · 33/135
ትርጉም ፊደሎች — ጣሀ
كَيۡ نُسَبِّحَكَ كَثِيرًا  ۝٣٣
Kai nusabbihaka kaseeraa
📖 በአማርኛ
«በብዙ እናጠራህ ዘንድ፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 31-35 — ጣሀ

31ٱشۡدُدۡ بِهِۦٓ أَزۡرِي 
«ኅይሌን በእርሱ አበርታልኝ፡፡
32وَأَشۡرِكۡهُ فِيٓ أَمۡرِي 
«በነገሬም አጋራው፡፡
33كَيۡ نُسَبِّحَكَ كَثِيرًا 
«በብዙ እናጠራህ ዘንድ፡፡
34وَنَذۡكُرَكَ كَثِيرًا 
«በብዙም እንድናወሳህ፡፡
35إِنَّكَ كُنتَ بِنَا بَصِيرًا 
«አንተ በእኛ ነገር ዐዋቂ ነህና፡፡»
ጣሀቁርአን ማውጫ
135አንቀጽ
MeccanRevelation
33አንቀጽ

ትርጉም — ጣሀ 33

ሱረቱ አንቀጽ 33/135 — ጣሀ طه (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ጣሀ ስሙ, ጣሀ ትርጉም, ጣሀ mp3, ጣሀ pdf. አንቀጽ 31–35. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers