አሽ-ሹዐራ · 194/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنذِرِينَ ۝١٩٤
Alaa qalbika litakoona minal munzireen
📖 በአማርኛ
ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 192-196 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

192وَإِنَّهُ لَتَنزِيلُ رَبِّ الْعَالَمِينَ
እርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡
193نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُ
እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤
194عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنذِرِينَ
ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡
195بِلِسَانٍ عَرَبِيٍّ مُّبِينٍ
ግልጽ በኾነ ዐረብኛ ቋንቋ፡፡
196وَإِنَّهُ لَفِي زُبُرِ الْأَوَّلِينَ
እርሱም (ቁርኣን) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ (የተወሳ ነው)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
194አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 194

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 194 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 194/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 192–196. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers