አሽ-ሹዐራ · 193/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُ ۝١٩٣
Nazala bihir Roohul Ameen
📖 በአማርኛ
እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 191-195 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

191وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
192وَإِنَّهُ لَتَنزِيلُ رَبِّ الْعَالَمِينَ
እርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡
193نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُ
እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤
194عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنذِرِينَ
ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡
195بِلِسَانٍ عَرَبِيٍّ مُّبِينٍ
ግልጽ በኾነ ዐረብኛ ቋንቋ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
193አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 193

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 193 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤

ሱረቱ አንቀጽ 193/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 191–195. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers