አስ-ሳፋት · 182/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ۝١٨٢
Walhamdu lillaahi Rabbil `aalameen
📖 በአማርኛ
ምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይሁን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 180-182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

180سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ
የማሸነፍ ጌታ የሆነው ጌታህ ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡
181وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَ
በመልክተኞቹም ላይ ሰላም ይኹኑ፤
182وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
ምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይሁን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
182አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 182

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 182 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይሁን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 182/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 180–182. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers