አዝ-ዛሪያት · 7/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْحُبُكِ ۝٧
Wassamaaa`i zaatil hubuk
📖 በአማርኛ
የ(ከዋክብት) መንገዶች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

5إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَصَادِقٌ
የምትቀጠሩት (ትንሣኤ) እውነት ነው፡፡
6وَإِنَّ الدِّينَ لَوَاقِعٌ
(እንደየሥራው) ዋጋን ማግኘትም፤ ኋኝ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡
7وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْحُبُكِ
የ(ከዋክብት) መንገዶች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡
8إِنَّكُمْ لَفِي قَوْلٍ مُّخْتَلِفٍ
እናንተ (የመካ ሰዎች) በተለያየ ቃል ውስጥ ናችሁ፡፡
9يُؤْفَكُ عَنْهُ مَنْ أُفِكَ
ከርሱ የሚዝዞር ሰው ይዝዞራል፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 7

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የ(ከዋክብት) መንገዶች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers