አዝ-ዛሪያት · 6/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
وَإِنَّ الدِّينَ لَوَاقِعٌ ۝٦
Wa innad deena la waaqi
📖 በአማርኛ
(እንደየሥራው) ዋጋን ማግኘትም፤ ኋኝ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

4فَالْمُقَسِّمَاتِ أَمْرًا
ነገርን ሁሉ አከፋፋዮች በኾኑትም (መላእክት) እምላለሁ፡፡
5إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَصَادِقٌ
የምትቀጠሩት (ትንሣኤ) እውነት ነው፡፡
6وَإِنَّ الدِّينَ لَوَاقِعٌ
(እንደየሥራው) ዋጋን ማግኘትም፤ ኋኝ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡
7وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْحُبُكِ
የ(ከዋክብት) መንገዶች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡
8إِنَّكُمْ لَفِي قَوْلٍ مُّخْتَلِفٍ
እናንተ (የመካ ሰዎች) በተለያየ ቃል ውስጥ ናችሁ፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 6

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (እንደየሥራው) ዋጋን ማግኘትም፤ ኋኝ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers