አዝ-ዛሪያት · 8/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
إِنَّكُمْ لَفِي قَوْلٍ مُّخْتَلِفٍ ۝٨
Innakum lafee qawlim mukhtalif
📖 በአማርኛ
እናንተ (የመካ ሰዎች) በተለያየ ቃል ውስጥ ናችሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

6وَإِنَّ الدِّينَ لَوَاقِعٌ
(እንደየሥራው) ዋጋን ማግኘትም፤ ኋኝ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡
7وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْحُبُكِ
የ(ከዋክብት) መንገዶች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡
8إِنَّكُمْ لَفِي قَوْلٍ مُّخْتَلِفٍ
እናንተ (የመካ ሰዎች) በተለያየ ቃል ውስጥ ናችሁ፡፡
9يُؤْفَكُ عَنْهُ مَنْ أُفِكَ
ከርሱ የሚዝዞር ሰው ይዝዞራል፡፡
10قُتِلَ الْخَرَّاصُونَ
በግምት የሚናገሩ ውሸታሞች ተረገሙ፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 8

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እናንተ (የመካ ሰዎች) በተለያየ ቃል ውስጥ ናችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers