አል-ዋቂዐ · 27/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ ۝٢٧
Wa as haabul yameeni maaa as haabul Yameen
📖 በአማርኛ
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 25-29 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

25لَا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا تَأْثِيمًا
በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡
26إِلَّا قِيلًا سَلَامًا سَلَامًا
ግን ሰላም መባባልን (ይሰማሉ)፡፡
27وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!
28فِي سِدْرٍ مَّخْضُودٍ
በተቀፈቀፈ (እሾህ በሌለው) ቁርቁራ ውስጥ ናቸው፡፡
29وَطَلْحٍ مَّنضُودٍ
(ፍሬው) በተነባበረ በሙዝ ዛፍም፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
27አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 27

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 27 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!

ሱረቱ አንቀጽ 27/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 25–29. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers