ኑህ · 11/28
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ኑህ
يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا ۝١١
Yursilis samaaa`a `alaikum midraaraa
📖 በአማርኛ
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ ኑህ

9ثُمَّ إِنِّي أَعْلَنتُ لَهُمْ وَأَسْرَرْتُ لَهُمْ إِسْرَارًا
«ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ፡፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ
10فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡
11يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡
12وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَل لَّكُمْ أَنْهَارًا
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»
13مَّا لَكُمْ لَا تَرْجُونَ لِلَّهِ وَقَارًا
ለአላህ ልቅናን የማትሹት ለእናንተ ምን አላችሁ?
ኑህቁርአን ማውጫ
28አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — ኑህ 11

ሱረቱ ኑህ አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/28 — ሱረቱ ኑህ نوح (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ኑህ ስሙ, ሱረቱ ኑህ ትርጉም, ሱረቱ ኑህ mp3, ሱረቱ ኑህ pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers