ኑህ · 10/28
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ኑህ
فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا ۝١٠
Faqultus taghfiroo Rabakam innahoo kaana Ghaffaaraa
📖 በአማርኛ
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ ኑህ

8ثُمَّ إِنِّي دَعَوْتُهُمْ جِهَارًا
«ከዚያም እኔ በጩኸት ጠራኋቸው፡፡
9ثُمَّ إِنِّي أَعْلَنتُ لَهُمْ وَأَسْرَرْتُ لَهُمْ إِسْرَارًا
«ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ፡፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ
10فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡
11يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡
12وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَل لَّكُمْ أَنْهَارًا
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»
ኑህቁርአን ማውጫ
28አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — ኑህ 10

ሱረቱ ኑህ አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/28 — ሱረቱ ኑህ نوح (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ኑህ ስሙ, ሱረቱ ኑህ ትርጉም, ሱረቱ ኑህ mp3, ሱረቱ ኑህ pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers