አል-ሙርሳላት · 35/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
هَٰذَا يَوْمُ لَا يَنطِقُونَ ۝٣٥
Haazaa yawmu laa uantiqoon
📖 በአማርኛ
ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 33-37 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

33كَأَنَّهُ جِمَالَتٌ صُفْرٌ
(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡
34وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
35هَٰذَا يَوْمُ لَا يَنطِقُونَ
ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡
36وَلَا يُؤْذَنُ لَهُمْ فَيَعْتَذِرُونَ
ይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ፤ ለእነርሱ አይፈቀድላቸውም፡፡
37وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
35አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 35

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 35 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 35/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 33–37. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers