አል-ሙርሳላት · 34/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ ۝٣٤
Wailuny yawma `izil lilmukazibeen
📖 በአማርኛ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 32-36 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

32إِنَّهَا تَرْمِي بِشَرَرٍ كَالْقَصْرِ
እርሷ እንደ ታላላቅ ሕንጻ የኾኑን ቃንቄዎች ትወረውራለች፡፡
33كَأَنَّهُ جِمَالَتٌ صُفْرٌ
(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡
34وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
35هَٰذَا يَوْمُ لَا يَنطِقُونَ
ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡
36وَلَا يُؤْذَنُ لَهُمْ فَيَعْتَذِرُونَ
ይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ፤ ለእነርሱ አይፈቀድላቸውም፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
34አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 34

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 34 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 34/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 32–36. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers