አን-ናዚዓት · 7/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
تَتْبَعُهَا الرَّادِفَةُ ۝٧
Tatba`u har raadifa
📖 በአማርኛ
ለጣቂይቱ የምትከተላት ስትኾን (ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

5فَالْمُدَبِّرَاتِ أَمْرًا
ነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
6يَوْمَ تَرْجُفُ الرَّاجِفَةُ
ተርገፍጋፊይቱ (ምድር) በምትርገፈገፍበት ቀን፤
7تَتْبَعُهَا الرَّادِفَةُ
ለጣቂይቱ የምትከተላት ስትኾን (ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
8قُلُوبٌ يَوْمَئِذٍ وَاجِفَةٌ
በዚያ ቀን ልቦች ተሸባሪዎች ናቸው፡፡
9أَبْصَارُهَا خَاشِعَةٌ
ዓይኖቻቸው ተዋራጆች (አቀርቃሪዎች) ናቸው፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 7

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለጣቂይቱ የምትከተላት ስትኾን (ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers