አት-ተክዊር · 24/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
وَمَا هُوَ عَلَى الْغَيْبِ بِضَنِينٍ ۝٢٤
Wa maa huwa `alal ghaibi bidaneen
📖 በአማርኛ
እርሱም በሩቁ ወሬ ላይ ሰሳች (ንፉግ) አይደለም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 22-26 — ሱረቱ አት-ተክዊር

22وَمَا صَاحِبُكُم بِمَجْنُونٍ
ነቢያችሁም በፍጹም ዕብድ አይደለም፡፡
23وَلَقَدْ رَآهُ بِالْأُفُقِ الْمُبِينِ
በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል፡፡
24وَمَا هُوَ عَلَى الْغَيْبِ بِضَنِينٍ
እርሱም በሩቁ ወሬ ላይ ሰሳች (ንፉግ) አይደለም፡፡
25وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَيْطَانٍ رَّجِيمٍ
እርሱም (ቁርኣን) የእርጉም ሰይጣን ቃል አይደለም፡፡
26فَأَيْنَ تَذْهَبُونَ
ታዲያ ወዴት ትኼዳላችሁ?
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
24አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 24

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 24 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱም በሩቁ ወሬ ላይ ሰሳች (ንፉግ) አይደለም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 24/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 22–26. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers