አት-ተክዊር · 23/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
وَلَقَدْ رَآهُ بِالْأُفُقِ الْمُبِينِ ۝٢٣
Wa laqad ra aahu bilufuqil mubeen
📖 በአማርኛ
በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አት-ተክዊር

21مُّطَاعٍ ثَمَّ أَمِينٍ
በዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ፤ ታማኝ የኾነ (መልክተኛ ቃል) ነው፡፡
22وَمَا صَاحِبُكُم بِمَجْنُونٍ
ነቢያችሁም በፍጹም ዕብድ አይደለም፡፡
23وَلَقَدْ رَآهُ بِالْأُفُقِ الْمُبِينِ
በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል፡፡
24وَمَا هُوَ عَلَى الْغَيْبِ بِضَنِينٍ
እርሱም በሩቁ ወሬ ላይ ሰሳች (ንፉግ) አይደለም፡፡
25وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَيْطَانٍ رَّجِيمٍ
እርሱም (ቁርኣን) የእርጉም ሰይጣን ቃል አይደለም፡፡
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 23

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers