አት-ተክዊር · 28/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَسْتَقِيمَ ۝٢٨
Liman shaaa`a minkum ai yastaqeem
📖 በአማርኛ
ከናንተ ቀጥተኛ መኾንን ለሻ ሰው (መገሰጫ ነው)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 26-29 — ሱረቱ አት-ተክዊር

26فَأَيْنَ تَذْهَبُونَ
ታዲያ ወዴት ትኼዳላችሁ?
27إِنْ هُوَ إِلَّا ذِكْرٌ لِّلْعَالَمِينَ
እርሱ የዓለማት መገሠጫ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
28لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَسْتَقِيمَ
ከናንተ ቀጥተኛ መኾንን ለሻ ሰው (መገሰጫ ነው)፡፡
29وَمَا تَشَاءُونَ إِلَّا أَن يَشَاءَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ
የዓለማት ጌታ አላህ ካልሻም አትሹም፡፡
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
28አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 28

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 28 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከናንተ ቀጥተኛ መኾንን ለሻ ሰው (መገሰጫ ነው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 28/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 26–29. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers