አስ-ሳፋት · 133/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَإِنَّ لُوطًا لَّمِنَ الْمُرْسَلِينَ ۝١٣٣
Wa inna Lootal laminal mursaleen
📖 በአማርኛ
ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 131-135 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

131إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
132إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ በእርግጥ ከምእመናን ባሮቻችን ነው፡፡
133وَإِنَّ لُوطًا لَّمِنَ الْمُرْسَلِينَ
ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
134إِذْ نَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ أَجْمَعِينَ
እርሱንና ቤተሰቦቹን ሁሉንም በአዳንናቸው ጊዜ (አስታውስ)፡፡
135إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ
(በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
133አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 133

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 133 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 133/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 131–135. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers